የመጨረሻ ማሻሻያ·ግንቦት 27፣ 2018
የአጠቃቀም ውሎች
እነዚህ ውሎች፡ ስንክሳርን ለመንፈሳዊ ይዘት፣ ለመዝሙር፣ ለቀን መቁጠሪያ እና ለተዛማጅ አገልግሎቶች እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ያብራራሉ።
የስንክሳር አጠቃቀም
ስንክሳርን፡ ለመዝሙር፣ ለቀን መቁጠሪያ መረጃ እና በኋላ ለሚጨመሩ የመጻሕፍት ይዘቶች መጠቀም ይችላሉ።
እንደ የግል የዝማሬ ዝርዝሮችን ለማደራጀት እና የመሳሰሉ አገልግሎቶችን ለማግኘት በመለያ መግባትን ይፈልጋሉ።
ይዘት እና በአክብሮት መጠቀም
ስንክሳር፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ባህልን እና ትውፊትን በአክብሮት ለማቅረብ የተገነባ ነው። ተጠቃሚዎች አገልግሎቱን ወይም ማኅበረሰቡን በሚጎዳ መንገድ መጠቀም፣ መቅዳት ወይም በራስ-ሰር መሰብሰብ የለባቸውም።
ይዘቶች፡ በጊዜ ሂደት ሊስተካከሉ፣ ሊሰፉ ወይም ሊወገዱ ይችላሉ።
መለያዎች እና መዳረሻ
በመለያዎ ስር ለሚደረግ እንቅስቃሴ ተጥያቂነቱ የእርስዎ ነው። ስንክሳርን የሚያስተዳድሩ መለያዎች የተመረጡ ተጠቃሚዎች ብቻ ናቸው።
አግባብ ባልሆነ መልኩ አገልግሎቱንም ሆነ ሌሎች ተጠቃሚዎችን የሚጎዳ እንቅስቃሴ ስናስተውል መለያዎችን ልናግድ እንችላለን።
የአገልግሎት ለውጦች
ስንክሳር እያደገ ያለ አገልግሎት ነው። አገልግሎቶች እና ይዘቶች ሊቀየሩ ይችላሉ።
እነዚህ ውሎች መተግበሪያው፣ ሕጋዊ ፍላጎቶች ወይም የአሠራር ቅርፁ ሲቀየር ሊሻሻሉ ይችላሉ።