በተዋሕዶ እምነት
ዕለት በዕለት በሃይማኖት
ዕለታዊ ምንባብ፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያን ቀን መቁጠሪያ እና በአቅራቢያ የሚገኝ ቤተክርስቲያን ፍለጋን፤ ሁሉንም በስንክሳር።

በእነዚህ ይገልገሉ
ከእምነት፣ ከቤተክርስቲያንና ከማኅበረ ምዕመናን ጋር የሚያገናኙዎት ዋና አገልግሎቶች።
የመዝሙር ማዕከል
ለምስጋና፣ ለተመስጦ እና ለንሰሐ ሕይወት በልዩ ሁኔታ የተሰናዱ እና የተመረጡ መዝሙሮችን ያዳምጡ።
ቤተ ንባብ
ዕለታዊ የእምነት ሥርዓትዎን የሚያጠነክሩ ጸሎቶችን፣ ከ200 በላይ መንፈሳዊ መጻህፍትን በአንድ ስፍራ ያንብቡ።
ቀን መቁጠሪያ
ታላላቅ የቤተክርስቲያን ክብረ በዓላትን፣ የጾም መግቢያ ቀናትን፣ የቅዱሳን መታሰቢያን ከየዕለቱ ስንክሳር ጋር ይከታተሉ።
ቤተክርስቲያን ፍለጋ
በጉዞ አሊያም አዲስ ቦታ ሲሄዱ በአቅራቢያ ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያን በቀላሉ ያግኙ።

1,600+
ዓመታት ታሪክ
ተልዕኮ
የጥንቱን እምነት፤ ዘመኑን በዋጀ አገልግሎት
የአባቶቻችንን የጥንቱን ሥርዓትና እምነት ለመጠበቅ፣ ዘመኑን የዋጀ አገልግሎት መስጠት።
ስንክሳር በዲጂታሉ ዓለም ላሉ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ልጆች ዕለት ዕለት በመንፈሳዊ ህይወታቸው እንዲበረቱ በሚመቻቸው አውታር የሚቀርብ ነው