ስንክሳር

Appearance

የመጨረሻ ማሻሻያ·ግንቦት 27፣ 2018

የግላዊነት ፖሊሲ

ይህ ፖሊሲ፡ ስንክሳር ምን መረጃ ሊሰበስብ እንደሚችል፣ እንዴት እንደሚጠቀምበት እና ለተጠቃሚዎች ያሉ አማራጮችን የሚያብራራ ነው።

የምንሰበስበው መረጃ

ሲገቡ ስም፣ ኢሜይል፣ የመገለጫ ምስል፣ የመግቢያ አቅራቢ መለያ፣ የሚና መረጃ ልንቀበል እንችላለን።

የግል ዝርዝሮችን ወይም የመለያ ባህሪዎችን ሲጠቀሙ አገልግሎቶች ለማቅረብ የሚያስፈልገውን መረጃ እናከማቻለን።

መረጃን እንዴት እንጠቀማለን

የግል ምርጫዎችን እና መቼቶችን ለማስቀመጥ፣ የመዝሙር ዝርዝሮችዎን ከመለያዎ ጋር ለማያያዝ የግል መረጀዎችን እንጠቀማለን።

በተለየ ሁኔታ መለያዎን ሳያቀርቡ እንዲሁ ክፍት የሆኑ አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ። ክፍት የሆኑ አገልግሎቶችን ከአላግባብ መጠቀም ለመጠበቅ የጥያቄ ገደብ እና የተጠቃሚ መቆጣጠሪያዎችን ልንጠቀም አንችላለን።

ማጋራት እና ማከማቻ

የግል መረጃን አንሸጥም። መረጃው ግን አገልግሎቱን ለማስኬድ በሚያስፈልጉ የመሠረተ ልማት፣ የማረጋገጫ እና የማስተናገጃ አቅራቢዎች ሊሰራ ይችላል።

ከመግቢያ አቅራቢዎች የሚመጡ የመገለጫ ምስሎች በአቀራረቡ ውስጥ ሊታዩ ይችላሉ።

የእርስዎ ምርጫዎች

በማንኛውም ጊዜ መውጣት ይችላሉ። ከወጡ በኋላ የመለያ ባህሪዎች ላይሰሩ ይችላሉ።

ስለ መለያ መረጃ፣ መዳረሻ ወይም ማስተካከያ ጥያቄዎች የስንክሳር ድጋፍ መንገዶች ሲዘጋጁ በእነሱ ሊከናወኑ ይችላሉ።

መለያ እና መረጃ ስረዛ

የመለያዎን ወይም ከእርስዎ ጋር የተያያዙ ማንኛቸውንም የግል መረጃዎች እንዲሰረዙ የመጠየቅ መብት አለዎት። በመተግበሪያው ውስጥ ካለው "መለያ ሰርዝ" አማራጭ ወይም በድረ-ገጹ ላይ ካለው የመለያ ስረዛ ገጽ የመሰረዝ ጥያቄ ማቅረብ ይችላሉ።

ማንነትዎ ከተረጋገጠ በኋላ፣ የመለያዎ መገለጫ እና ተያያዥ የግል መረጃዎች ከስርዓታችን ሙሉ በሙሉ ይሰረዛሉ። የተጠባባቂ (backup) ቅጂዎች በመደበኛ የባክአፕ ሂደት እስኪጸዱ ድረስ እስከ 90 ቀናት ሊቆዩ ይችላሉ። ነገር ግን፣ በህግ ግዴታዎች ወይም በደህንነት ደንቦች ምክንያት የሚፈለጉ የተወሰኑ መረጃዎች ለጊዜው ሊቆዩ ይችላሉ።